ቱ.ማ.ኢ ጥር 22/2017 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት እና አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የኢንግሊዘኛ አማርኛ የቱሪዝም መዝገበ ቃላት ለማዘጋጀት ተፈራርመዋል ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ ሁለቱ አንጋፋ ተቋማት በጋራ ለመስራት ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ መዝገበ ቃላቱን ለማዘጋጀት ተነሳሽነት በመውሰድ፣ ይህን ለትውልድ የሚጠቅም ሥራ ከዩኒቨርስቲው ጋር በመሆን ያጠናቅቃል ብለዋል። ኢንስቲትዩቱ ለረጅም ዓመታት በስልጠና ፣ በጥናትና…
Read Moreቱ.ማ.ኢ ጥር 22/2017 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ለአንድ ዓመት ሲያካሂድ የነበረውን የዝግጅት ምዕራፍ እያጠናቀቀ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ ገልጸዋል ። በሀገር አቀፍ ደረጃ የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል እየተሰራ የሚገኘውን የሪፎርም ስራ ተከትሎ ከተመረጡ ተቋማት መካከል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አንዱ መሆኑን የገለጹት ዋና ዳይሬክተሩ ለባለፈው አንድ ዓመት የተለያዩ ኮሚቴዎችን በማቋቋም ከሰነድ ዝግጅት ባለፈ…
Read Moreኢንስቲትዩቱ ባለፉት ስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ውይይት መድረክና የሰራተኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና መርሐ ግብር ተጀመረ፡፡ ተ.ማ.ኢ ጥር 17/2017 ዓ.ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ውይይት እና የሰራተኞች የአቅም ግንባታ መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሸ መንግስት የኢትዮጵያን ህልሞች ለማሳካት በተለይም በቱሪዝም…
Read MoreTourism training institute has given capacity building training to hotel professionals in Addis Ababa.
Read Moreፕሮጀክቱ ከሰራተኞች አቅም ማጎልበቻ ባሻገር ኢንስቲትዩቱ የልህቀት ማዕከል ለመሆን እየሰራ የሚገኘውን እቅድ ለማሳካት ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡
Read Moreኢንስቲትዩቱ እየሰጠ በሚገኘው አገልግሎት ላይ የተገልጋይ እርካታን ለመጨመርጰ የችግር አፈታትና ውሳኔ አሰጣጥ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መሰጠት ጀመረ።
Read Moreወጣቶች የራሳቸውን የስራ ዕድል እንዲፈጥሩ በቱሪዝም ዘርፍ ያለውን የስራ ዕድልን በሚመለከት የግንዛቤ ማስጨበጫና የተግባር ስልጠና እየተሰጠ ነው።
Read More
Recent Comments