ጥናትና ምርምር

“ቱሪዝም ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ” በሚል መሪ ቃል የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው። ==================== (ሚያዝያ 28/2013 ዓም) የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከባህርዳር ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባበር “ቱሪዝም ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት” በሚል መሪ ቃል የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው። በፕሮግራሙ መክፈቻ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ እና የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል ቦርድ ሰብሳቢ የቱሪዝም…

Read More

CALL FOR PAPERS

Catering and Tourism Training Institute cordially invites academicians, researchers, policy makers, practitioners and consultants to submit research papers. የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልኛ ኢንስቲትዩት 8ኛውን ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤ የጥናት ጽሁፎች ማቅረብ ለሚችሉ ተመራማሪዎችና ተቋማት ጥሪ አቀረበ፡፡

Read More

ለኢንስቲትቱ መምህራን በቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ለኢንስቲትቱ መምህራን በቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ታህሳስ 12/2011 ዓ.ም ለሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት መምህራን የቴክኖሎጂ ሽግግር ጽንሰሃሳብ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናው በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የሚውሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለመምረጥና ለማሻገር የሚያስችል ግንዛቤን ለመፍጠር ታቅዶ የተዘጋጀ መሆኑን የምርምርና ማማከር አገልግሎት ክፍል አስተባባሪ አቶ ማዘንጊያ ሺመልስ ገልጿል፡፡ አቶ ማዘንጊያ በቀጣይ መምህራን አቅማቸውን በመገንባት ለዘርፉ እድገት…

Read More

በሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ አሰልጣኞችና የምርምርና ማማከር አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የሚሰራ ሀገራዊ ጥናት ለማስጀመር የፊርማ ሥነስርዓት ተከናወነ፡፡

በሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ አሰልጣኞችና የምርምርና ማማከር አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የሚሰራ ሀገራዊ ጥናት ለማስጀመር የፊርማ ሥነስርዓት ተከናወነ፡፡ ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ታህሳስ 03/2011 ዓ.ም በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አሰልጣኞችና የምርምርና ማማከር አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የሚሰራ የቱሪዝም ዘርፍ ሀገራዊ ጥናት ለማካሄድ ታህሳስ 02/2011 ዓ.ም የፊርማ ሥነስርዓት ተከናወኗል፡፡ የፊርማ ሥነስርዓቱ ላይ የተገኙት የተቋሙ የአካዳሚክና ምርምር ዲን አቶ ግሩም ግርማ ለኢንስቲትዩቱ ከተሰጡት ተልዕኮዎች መካከል በዘርፉ…

Read More