ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ክህሎትን መሠረት ያደረገ ስልጠና እንደሚሰጥ ተገለጸ::

ታህሳስ 17/2015 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ክህሎት ላይ ያተኮረ የተግባር ስልጠና ተቋም በመሆኑ በዘርፉ ለሚሰለጥኑ ባለሙያዎች የተሻለ እድል የሚፈጥር እንደሆነ ከሀገሪቱ የተውጣጡ የቱሪዝም ምህራንእና የዘርፉ ባለሙያዎች ገለጹ።

Read More

እንኳን ለ9ኛው የቱሪዝምና እንግዳ ተቀባይነት ሳምንት አደረሳችሁ!! “ቱሪዝም ለአብሮነት”

1. ኤግዚብሽን በተማሪዎች፣ባለድርሻ አካላት ራሳቸውን የሚያስተዋውቁበት 2. job fair 3. ለአቅመ ደካማ አረጋውያን የ3ወር ቀለብ ድጋፍ በኢንስቲትዩቱ፤ ማክሰኞ ግንቦት 23/2014ዓ.ምሲፖዚየም በገነት ሆቴል ቱሪዝም ለአብሮነት በሚለው መሪ ቃል ዙሪያ የተዘጋጁ ጽሑፎች ይቀርባሉ፤ 4. ረቡዕ የተለያዩ ውድድሮች የምግብ ዝግጅት፣የቋንቋ እና የአስጎብኝነት በተማሪዎች (የክህሎት ውድድር) 5. ሀሙስ የስፖርት ውድድር በአስተዳደር ሰራተኞች እና በመምህራን መካከል እንዲሁም በኢንስቲትዩቱ ተማሪዎች መካከል።…

Read More

Iran Embassy Representatives at CTTI

Iran Embassy representatives held a visit at Catering and Tourism Training Institute, Monday 30, 2017. The representatives were discussing with the general Director on how to work in cooperation for the development of the hospitality and tourism industry. The representatives say they are willing to cooperate with CTTI and create relationship with the same institute…

Read More