የባህላዊ ምግብና መጠጥ ጥናት በደሴ ጥቅምት 19/2018 ዓ ም

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር በደሴና አካባቢው የሚገኙ ባህላዊ ምግቦች እና መጠጦችን የጥናቱ አካል አድርጓል፡፡ የባህላዊ ምግቦች እና መጠጦቹ በኢንስቲትዩቱ ሼፍ ብሩክ አዳሙ እና

Read More

ቱሪዝምና ዘመኑ የሚፈልገው ዲጂታላይዜሽን ጥቅምት 18/2018 ዓ ም

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በፌዴራል ደረጃ ያዘጋጀው ቱሪዝምና ዲጅታላይዜሽን የሚል ጥናት በአማራ ክልል ደሴ ከተማ ቀረበ። ጥናቱን ያቀረቡት የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ ሽግግር ዲን አቶ ዳዊት ኃ/ሚካኤል ሲሆኑ

Read More

የጅማ አባጅፋር ቤተመንግስት ጎበኙ።

የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የቴክኒካል አማካሪ ቡድን አባላት እድሳቱ እየተጠናቀቀ የሚገኘውን የጅማ አባጅፋር ቤተመንግስት ጎበኙ። ደረጃውን እና ሙሉ ታሪኩን በሚመጥን መልኩ እድሳቱ እየተጠናቀቀ መሆኑ እንደ ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶናል።

Read More

ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም ቱ.ማ.ኢ

በቱሪዝምና ሆቴል ሙያ ሰልጥነው ከተመረቁ ተማሪዎች መካከል 87 በመቶ የሚሆኑት የሥራ እድል ተጠቃሚ ሆነዋል ተባለ።የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ኢስትሪፕ ፕሮጀክት ቴክኒካል አማካሪ ቦርድ አባላት የ2018 በጀት ዓመት የሩብ ዓመት አፈፃፀም በገመገሙበት ወቅት ነው ይህ የተገለጸው።የኢንስቲትዩቱ ተመራቂዎች ያሉበትን ሁኔታ የሚዳስስ ትሬሰር ጥናት የጥናትና ምርምር አስተባባሪ በአቶ አህደር ጠና ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።

Read More

ዓለም አቀፍ ተሞክሮ ያላቸው የሆቴል ባለሙያዎች ለሰልጣኞች ልምድ አካፈሉ።

ጥቅምት ቱ ማ ኢ ኢንስቲትዩት አብሮ ከሚሰራቸው ሆቴሎች አንዱ የሆነው ሂልተን ሆቴል ዓለም አቀፍ ተሞክሮ ያላቸውን ባለሙያዎች በማምጣት ለኢንስቲትዩቱ ሰልጣኞች ልምድ እንዲያካፍሉ አድርጓል።ከሆቴሉ ልምዳቸውን ለማካፈል የተገኙት ሚስተር ካን አሊ የሂልተን ሆቴል ማናጀር ፣ ሚስተር ሰፌዲን ባዲ ኮሜርሻል ማናጀር እና ሌሎችም የቡድኑ አባላት በሆቴልና በቱሪዝም ዘርፍ ወደ ሥራ ሲገባ ሊያጋጥም የሚችል ተግዳሮትን እና በልምድ የሚገኘውን እውቀት…

Read More

የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማህበር ከኢንስቲትዩቱ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችል ውይይት አደረገ፡፡

ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ቱ.ማ.ኢ የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማህበር አዲስ የተመረጡ ሥራ አስፈጻሚዎች ከኢንስቲትዩቱ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችል ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ የተገኙት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እና የኢንስትትዩቱ የጥናትና ምርምር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታሰብ ስዩም የማህበሩን አዳዲስ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ባነጋገሩበት ወቅት እንደተናገሩት የማህበሩ አባላት አብረን እንስራ የሚል ጥያቄ ማቅረባቸውን አመስግነው ከዚህ…

Read More

ጥቅምት 9/2018 ቱ.ማ. ኢ

ሠራተኛው ዘመኑ በሚፈልገው ልክ ቴክኖሎጂን መላመድ እንደሚገባው ተጠቆመ።የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሠራተኞች እና አሰልጣኞች ዘመኑ በሚፈልገው ልክ ከቴክኖሎጂ ጋር መላመድ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

Read More