ፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት
Federal Tourism Training Institute
We Strive for Excellence

የቱሪዝም ልማትና የቅርስ ጥበቃ ስልጠና በባህርዳር ከተማ ሰጠ፡፡

April 06, 2026
የቱሪዝም ልማትና የቅርስ ጥበቃ ስልጠና በባህርዳር ከተማ ሰጠ፡፡

የፌደራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከአማራ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ እና ከሌሎች የፌደራል ተቋማት ጋር በመተባባር የቱሪዝም ልማትና የቅርስ ጥበቃ ስልጠና በባህርዳር ከተማ ሰጠ፡፡
በስልጠናው 400 የሚሆኑ ከተለያዩ መዋቅሮች የተወጣጡ የዘርፉ ባለሙያችና ኃላፊዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ የነበሩ ሲሆን፣ ዓላማወም እውቀትን ወደ ተግባር በመቀየር እምቅ የቱሪዝም ሀብቶችን ወደ ተጨባጭ የኢኮኖሚ ጥቅም ለመቀየር ምቹ ሁኔታ መፍጠር ነው፡፡
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
http://tiktok.com/@ftti_official