ፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት
Federal Tourism Training Institute
We Strive for Excellence

News & Updates

በልምድ የተገኘን እውቀት እውቅና መስጠት የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ ነው
Mar 17, 2026 በልምድ የተገኘን እውቀት እውቅና መስጠት የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ ነው

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከሲቪል ሰርቨስ ዩንቨርስቲ ለመጡ ሠራተኞች በልምድ የተገኘን እውቀት እውቅና መስጠት የሚያስችል የተግባር ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። የአጫጭር ትምርህርት …

Continue Reading
ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከማልታ ኤምባሲ ጋር ውይይት አካሄደ
Mar 17, 2026 ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከማልታ ኤምባሲ ጋር ውይይት አካሄደ

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከማልታ ቱሪዝም ኢንስቲትዩት ጋር ከዚህ ቀደም ተጀምሮ የነበረን ግንኙነት ማስቀጠል በሚቻልባቸው የግንኙነት መስኮች ዙሪያ የኢንስቲትዩቱ ዋናዳይሬክተር ክቡር …

Continue Reading
ኢንስትቲዩቱ ከደባርቅ ዩንቨርሲቲ ጋር ተፈራረመ
Mar 17, 2026 ኢንስትቲዩቱ ከደባርቅ ዩንቨርሲቲ ጋር ተፈራረመ

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከደባርቅ ዩንቨርሲቲ ጋር በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በስምምነቱ የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስትቲዩት ዋና …

Continue Reading
በንብረት አስተዳደርና  አወጋገድ እንዲሁም  ኢ ፍሊት ማኔጅመንት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
Mar 17, 2026 በንብረት አስተዳደርና አወጋገድ እንዲሁም ኢ ፍሊት ማኔጅመንት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከፌዴራል የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ጋር በመተባበር ስለ መንግስት ንብረት አስተዳደር እና አወጋገድ እንዲሁም e- Fleet ማንጅሜንት …

Continue Reading
የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ እና ቱሪዝም በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ
Mar 23, 2026 የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ እና ቱሪዝም በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ

ቱ ማ ኢ መጋቢት 12/2018 ዓ ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከክልል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች ከተወጣጡ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ዲጂታል ኢትዮጵያ …

Continue Reading
ኢንስቲትዩቱ ያጠናቸውን  የቴክኖሎጂ  ውጤቶች በፖሊቴክኒክ ኮሌጆች ወደሥራ እንዲገቡ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።
Mar 23, 2026 ኢንስቲትዩቱ ያጠናቸውን የቴክኖሎጂ ውጤቶች በፖሊቴክኒክ ኮሌጆች ወደሥራ እንዲገቡ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።

ቱ ማ ኢ መጋቢት 13/2018 ዓ ም የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በዘርፉ ያሉ የቴክኖሎጂ ፍላጎቶች ጥናት እና ከሀገራችን ዲጅታል 2030 …

Continue Reading
ኢንስቲትዩቱ እያዘጋጀ ያለው የቱሪዝም መዝገበ ቃላት  በባለድርሻ አካላት ተገመገመ።
Mar 25, 2026 ኢንስቲትዩቱ እያዘጋጀ ያለው የቱሪዝም መዝገበ ቃላት በባለድርሻ አካላት ተገመገመ።

ቱማኢ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባበር እያዘጋጀ ያለውን የቱሪዝም መዝገበ ቃላት በዘርፉ ለሚገኙ የቱሪዝም …

Continue Reading
የቱሪዝም ልማትና የቅርስ ጥበቃ ስልጠና በባህርዳር ከተማ ሰጠ፡፡
Apr 06, 2026 የቱሪዝም ልማትና የቅርስ ጥበቃ ስልጠና በባህርዳር ከተማ ሰጠ፡፡

የፌደራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከአማራ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ እና ከሌሎች የፌደራል ተቋማት ጋር በመተባባር የቱሪዝም ልማትና የቅርስ ጥበቃ ስልጠና በባህርዳር …

Continue Reading
የኢንስቲትዩቱ  ባለሙያዎች የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞውን የሚያፋጥኑ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን  ሰርተው  አስተዋወቁ።
Apr 23, 2026 የኢንስቲትዩቱ ባለሙያዎች የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞውን የሚያፋጥኑ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን ሰርተው አስተዋወቁ።

ቱ .ማ. ኢ ሚያዚያ 12/2018 ዓ.ም የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የወረቀት ምልልስን የሚያስቀሩ ዲጂታል በሆነ መንገድ ሥራን …

Continue Reading
ኢንስቲትዩቱ  ከአማዴየስ (የጉዞ ቴክኖሎጂ ኩባንያ) የሥራ ኃላፊዎች ጋር  ውይይት አድረገ፡፡
Apr 27, 2026 ኢንስቲትዩቱ ከአማዴየስ (የጉዞ ቴክኖሎጂ ኩባንያ) የሥራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድረገ፡፡

ሚያዝያ 15/ 2018 ዓ.ም. የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እና ከአማዴየስ የኢትዮጵያ ተወካይ / ቦስተን ፓርትነርስ …

Continue Reading
ኢንስቲትዩቱ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ   ጋር   የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡
Apr 27, 2026 ኢንስቲትዩቱ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡

ሚያዝያ 2018 ዓ.ምየፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡የኢንስቲትዩቱ የጥናትና ምርምር ዘርፍ ም/ዋና …

Continue Reading
ስልጠና ከወሰዱት 139 የልምድ ባለሙያዎች 124 ያህሉ በጥሩ ውጤት አለፉ
Apr 29, 2026 ስልጠና ከወሰዱት 139 የልምድ ባለሙያዎች 124 ያህሉ በጥሩ ውጤት አለፉ

ቱ. ማ. ኢ ሚያዝያ 20/2018 ዓ.ም የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባበር በምግብ ዝግጅት፣ በእንግዳ አቀባበልና በመስተንግዶ፣ …

Continue Reading