Zeena Magazine, Volume 4, Number 2, November 2014


Description

አንጋፋው የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ
ማዕከል በአዲስ አደረጃጀት የቱሪዝም
ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት መባሉ ተቋሙ
ለረዥም ጊዜ ሲጠየቅ የነበረውን ጥያቄ
የመለሰ ነው ሲሉ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር
ወ/ሮ አስቴር ዳዊት ገለጹ፡፡


Uploaded on: June 02, 2026 07:54