Zeena Magazine, Volume 4, Number 4, March 2014


Description

የቱሪዝም ማሰሌጠኛ ኢንስቲትዩት ዘንዴሮ
በሆቴሌና ቱሪዝም የስሌጠና መስኮች
ያሰሇጠናቸውን 124 ሰሌጣኞች የተቋሙ
አመራርና ሠራተኞች ፣ የሥራና ክህልት
ሚኒስቴር የስራ ኃሊፊዎች፣ የተጠሪ ተቋማት
አመራሮችና ባሇዴርሻ አካሊት በተገኙበት በገነት
ሆቴሌ አስመረቋሌ፡፡
የዕሇቱ የክብር እንግዲ የሥራና ክህልት
ሚኒስቴር የሥራ ስምሪትና ገበያ ጥናት ዘርፍ
ሚኒስትር ዳኤታ አቶ ንጉሱ ጥሊሁን
ተመራቂዎች በንዴፈ ሃሳብና በተግባር
ሰሌጥነው የወጡበት የሙያ መስክ ከላልች
የተሇየና ሰውን ማገሌገሌን፣ የሰውን ስሜት
መረዲትንና ሰውን ማስዯሰት በመሆኑ ሇሰዎች
ስሜት የሚጠነቀቁና የአገሌጋይነት ስሜት
ተሊብሰው ወዯፊት እንዱራመደ
መሌዕክታቸውን አስተሊሌፈዋሌ።
ኢንስቲትዩቱ የዘንዴሮ ተመራቂዎችን ጨምሮ
ሇ52ጊዜ አስመርቋሌ ።


Uploaded on: June 02, 2026 08:21