"ከራስ ደጀን እስከ ዳሎል" የደጋ፣ወይናደጋና ቆላ የተቋማት ጥምረት፣

July 06, 2026
"ከራስ ደጀን እስከ ዳሎል" የደጋ፣ወይናደጋና ቆላ የተቋማት ጥምረት፣

ሰኔ 28/2018ዓ.ም
ቱ.ማ.ኢ
አንዱ ብርድና ቁር ካለበት በኢትዮጵያ ከፍታማ ቦታዎች በአንዱ ራስ ደጀን ይገኛል፣ ሌላው ደግሞ በሚያቃጥለው በረሀማው እና እጅግ በዝቅተኛው ቦታ ዳሎል ይገኛል፤ ሶስተኛው ደግሞ ሁለቱን እንደ ድልድይ ሆኖ በወይናደጋው አዲስ አበባ በመሀል ከተማ መሠረቱን አድርጎ የሀገሪቱን የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ በስልጠና፣ በምርምር እና ማማከር እያገለገለ ያለ አንጋፋ ተቋም ነው።
የሶስቱ ተቋማት ጥምረት በአዲስ እይታና አዲስ እሳቤ የኢትዮጵያን ቱሪዝም ከፍ ለማድረግ በማለም ነው።
የጋራ እቅዳቸው ቀርቦ በባለ ድርሻ አካላት ይሁንታን አግኝቷል።
ከራስደጀን እስከ ዳሎል የማይበገር የቱሪዝም ኮሪደር ለመገንባት፤ ሀሳብ ወደተግባር ለመቀየር የሚያስችላቸውን ስትራቴጂ ሶስቱም ተቋማት መንግስት እና ባለድርሻ አካላት ክትትል እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
http://tiktok.com/@ftti_official See less