በባለሙያዎቹ የተሰጠው ስልጠና የኢትዮጵያ ቱሪዝም የሰው ኃይልን በላቀ ደረጃ ለማብቃት ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡

May 25, 2026
በባለሙያዎቹ የተሰጠው ስልጠና የኢትዮጵያ ቱሪዝም  የሰው ኃይልን በላቀ ደረጃ ለማብቃት ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡

ቱማኢ
ግንቦት 15/2018
የኢንስቲትዩቱ ሰልጣኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያላቸውን የ«Smoke’N Ash BBQ» ባለቤቶች — ሼፍ ፋሲካ እና ሼፍ ፓትሪክ ሂክስን በአሜሪካ ኤምባሲ አማካኝነት በተግባር የተደገፈ የምግብ አዘገጃጀት ስልጠና እና የክህሎት ውይይት አካሂደዋል።
አሰልጣኞቻችን እና ሰልጣኞቻችን ባህላዊ ማንነትን ከዘመናዊ የንግድ ግንኙነት ጋር በማቀናጀት ስኬታማ መሆን የሚቻልበትን ጠቃሚ እውቀት ከባለሙያዎቹ በቀጥታ አግኝተዋል።
ይህ አይነቱ ተግባራዊ ስልጠና የሀገራችንን የቱሪዝም ሰው ኃይል ለማጠናከር እና የኢኮኖሚ እድገታችንን ለማገዝ ትልቅ አቅም ይፈጥራል ተብሏል።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
http://tiktok.com/@ftti_official See less