በኢትዮጵያ ዘመናዊ ቱሪዝም ልማት ውስጥ ፈጠራ እና ዘላቂነት"/በሚል መሪ ቃል የምርምር ኮንፈረንስ ተጀመረ።
ቱ ማ ኢ ሚያዝያ 24/2018 ዓ ም የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከሀዋሳ ዩንቨርስቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 15ኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ 'በኢትዮጵያ ዘመናዊ ቱሪዝም ልማት ውስጥ ፈጠራ እና ዘላቂነት"/ Innovations and "Sustainability in Modern Tourism Development በሚል መሪ ቃል በሀዋሳ ከተማ እያተካሄደ ነው።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
http://tiktok.com/@ftti_official