ቅዳሜ ሐምሌ 11/2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል።

July 16, 2026
ቅዳሜ ሐምሌ 11/2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል።

የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሆቴልና የቱሪዝም ሙያዎች በዲግሪና በደረጃ ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች ቅዳሜ ሐምሌ 11/2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል።ለምረቃ የደረሳችሁ እጩ ሰልጣኞቻችንን ከወዲሁ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን ።