5000 ችግኞች ተተከሉ። ቱ ማ ኢ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም

August 05, 2026
5000 ችግኞች ተተከሉ። ቱ ማ ኢ  ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም

የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር "ተስፋን እንተክላለን" በሚል ሀገራዊ ራዕይ 5000 ችግኞች ተተከሉ።
በቦቢቾ ቀበሌ ለምግብነትና ለአካባቢ ጥበቃ አገልግሎት የሚውሉ ችግኞችን ኢንስቲትዩቱ አመራርና ሠራተኞች ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመተባበር ተተክለዋል።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
http://tiktok.com/@ftti_official See less