ሐምሌ 25/2018ዓ.ም ሆሳዕና

August 05, 2026
ሐምሌ 25/2018ዓ.ም  ሆሳዕና

የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የ2018 ዓ.ም አፈፃፀም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት ፣ የበጎ አድራጎት እና የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሀ_ግብር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሆሳዕና ከተማ ተጀመረ