አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 21/2017(ኢዜአ)፦ በተማሪዎች መካከል የሚካሔደው የክህሎት ውድድር ዘርፉን መምራት የሚችል ብቃት ያለው የሰው ሃይል ለማፍራት እንደሚያግዝ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰለሞን ሶካ ገለፁ። አራተኛው ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር እና 12ኛው የቱሪዝምና እንግዳ ተቀባይነት ሳምንት ማስጀመርያ መርኃ ግብር ተከናውኗል። በመርኃ ግብሩ ላይ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰለሞን ሶካ፣ የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው…
Read Moreቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 12ኛውን የቱሪዝምና እንግዳ ተቀባይነት ሳምንት እና 4ኛው ሀገር አቀፍ ክህሎት ውድድር “ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መሪ ቃል አከበረ ቱ.ማ.ኢ ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም. አንጋፋው ማሰልጠኛ ኢንስቲትዮት 12ኛውን የቱሪዝምና እንግዳ ተቀባይነት ሳምንት እና 4ኛው ሀገር አቀፍ ክህሎት ውድድር በሰልጣኞች ምግብ ዝግጅት ፣ በመስተንግዶ፣ በተግባራዊ ምርምር ውድድሮች ፣ በስራ ቅጥር አውደርዕይ እና በደም…
Read More“ብሩህ አዕምሮዎች፤ በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መሪ ሀሳብ ሲዳማ ክልል የሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በክልል ደረጃ የሚካሄደው የቴክኖሎጂ ክህሎትና ተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድርና አውደ_ርዕይ የፌዴራልና የክልል አመራሮች በተገኙበት ተጀምሯል። ሚያዚያ 18፤ 2017 ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ በሚከተሉት የማህበራዊ ትስስር ገፆች ይከታተሉን፡
Read Moreቱ .ማ .ኢ ሚያዚያ 18/2017 ዓ ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አሰልጣኞች በጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክና በኮይሻ ኤሌትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ ላይ ትምህርታዊ ጉብኝት አድርገዋል።በጉብኝቱ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኝ ጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ ኢትዮጵያ ካሏት ድንቅ ተፈጥሮ ሀብቶች ልዩ የሆነ አንድ ሺህ 400 ካሬ ኪሎ ሜትር ያለው ጨበራ ጩርጩራ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ በብሔራዊ ፓርክነት የተከለለው የተፈጥሮ…
Read Moreቱ ማ ኢ ሚያዝያ 16/2017 ዓ ምየቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አሰልጣኞች በጅማ ከተማ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን ጎብኝተዋል። የማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ ጉዞ አስተባባሪዎች መምህር ዮናስ ቶሎሳ እና መምህር ታከለ ኛሜ እንደገለጹት ይህ የተግባር ስልጠና ጉብኝት ለአሰልጣኞች ህብረት የሚያጠናክር ፣ የኢንዱስትሪው እውቀት ኖሯቸው ለሰልጣኞች ስለ ሀገራቸው ሙሉ መረጃ እንዲሰጡና የተሟላ እውቀት እንዲኖራቸው የሚያደርግ ነው ብለዋል።ሌላው በንድፈ ሀሳብ የሚያስተምሩትን ትምህርት…
Read Moreቱማኢ ሚያዝያ 9/2017 ዓ.ምቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከኮከብ ሚዲያና ማስታወቂያ ድርጀት ጋር በሀገር በቀል እውቀቶች ላይ አብሮ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። በስምምነቱ ወቅት የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እንደገለፁት ተቋሙ በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ የሰው ሃይል በማቅረብ እንዲሁም በዘርፉ ጥናትና ምርምር በማድረግ እና በማማክር እየሰራ የሚገኝ መሆኑን አስታውሰው ሁሉንም ሥራ ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ብቻውን…
Read Moreቱ .ማ. ኢ ሚያዝያ 9/2017 ዓ ምቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 12ኛውን የክህሎት ውድድር እና የእንግዳ ተቀባይነት ሳምንት እንዲሁም 4ኛው ሀገር አቀፍ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ሰልጣኞች በክላስተር ደረጃ እየተወዳደሩ ነው።ኢንስቲትዩቱ 12ኛው የክህሎትና የእንግዳ ተቀባይነት ሳምንት እንዲሁም 4ኛው ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር አካል ሲሆን ዘንድሮ “ብሩህ አዕምሮ ፤በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መሪ ቃል ይከበራል። ውድድሩ አራት ደረጃዎች እንዳሉት…
Read Moreቱ. ማ. ኢ ሚያዝያ 8/2017 ዓ ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አመራርና ሠራተኞች በ2017 ዓ. ም ሀገራዊ የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አደረጉ። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እንደገለጹት የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ሁሉም በየዘርፉ ያከናወነው ሲሆን እንደሃገር ትላልቅ ሥራዎች የተሰሩበት እንደሆነ ገልጽዋል፡፡ ነገርግን አሁን በሰራነው ሥራ እየተኩራራን ሳይሆን በመፍጠንና በመፍጠር…
Read Moreወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልበበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የተመዘገበው ስኬት ለሥራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት 9 ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል፡፡የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የአፈፃፀም ሪፖርትን ያቀረቡት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል÷ባለፉት 9 ወራት እንደ ሀገር በርካታ ስኬቶች መመዝገባቸውን ጠቅሰው፤…
Read More
Recent Comments