ቱ.ማ.ኢ መጋቢት 23 /2017 ዓ.ም አንጋፋዎቹ ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት እና ጎንደር ዩኒቨርስቲ በጥናትና ምርምር ፣ በስልጠና እና በማማከር አገልግሎት አብሮ ለመስራት የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ ። የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ ሁለቱ ተቋማት ያደረጉት ስምምነት በቱሪዝም ዘርፍ ከስልጠናና ከምርምር ባሻገር ለፖሊሲ ግብዓት ሊሆኑ የሚችሉ ሥራዎችን በጋራ ለመስራት ያስችላቸዋል ብለዋል።
Read Moreየማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ ቱ.ማ.ኢ መጋቢት 23/2017 ዓ.ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሠራተኞች “ትላንት፣ ዛሬና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና” የነገ ተስፋዎች በሚል መሪ ቃል በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል።
Read Moreኢንስቲትዩቱ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ለሚገኙ እስልምና እምነት ተከታዮች የኢፍጣር ፕሮግራም አካሄደ ። ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከገነት ሆቴል ጋር በመሆን በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ለሚገኙ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች የኢፍጣር መርሐግብር አካሄደ ።በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢንስቲትዩቱ የጥናት ምርምርና ማማር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታሰብ ስዩም ለጾሙ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈው ማሰልጠኛ ተቋሙ በሥራ ዕድል ፈጠራ፣…
Read Moreበሆቴልና ቱሪዝም ሙያዎች ተወዳድረው ይሸለሙ! #የምዝገባ ጊዜ እስከ መጋቢ12/2017 ዓ.ም #ሁነቱ የሚካሄድበት ወቅት ከሚያዝያ ወር/ 2017 ዓ.ም አጋማሸ ጀምሮአንጋፋው የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ቱሪዝም ክህሎት ውድድር (Ethiopian Tourism skills competition) በማዘጋጀቱ እነሆ የምስራች ይላል፡፡
Read Moreቱ.ማ.ኢ መጋቢት 04/2017 ዓ.ም የቱሪዝም ሚኒስቴር እያካሄደ ባለው የዘርፉ ጉባኤ ላይ በኢትዮጵያ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ መስክ የሰለጠነ የሰው ኃይል ፍላጎትና አቅርቦት ላይ ትኩረት ያደረገ ሀገር አቀፍ ጥናት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።
Read Moreመጋቢት 1/2017 ዓም.ቱ.ማ.ኢአዲስ ተገንብቶ በቅርቡ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት የተደረገው ዓለም አቀፍ የኮንቬንሽን ማዕከልን የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አመራርና ሠራተኞች ዛሬ ጎብኝተዋል።
Read Moreቱ ማ ኢ የካቲት 28/2017 ዓ ምፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል’በሚል መሪ ቃል ተከብሯል። በዚህ ፕሮግራም የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እንደገለጹት የሴቶችን ቀን በአንድ ቀን በማክበር ብቻ የሚታወስ ሳይሆን ሁሉን አቀፍ በሆነ መልኩ ኢኮኖሚያዊ፣
Read Moreአንጋፋው የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ቱሪዝም ክህሎት ውድድር (Ethiopian Tourism skills competition) በማዘጋጀቱ እነሆ የምስራች ይላል፡፡
Read Moreእነዚህ የምታዩዋቸው በዳቦና ኬክ በአጫጭር ስልጠና መርሃ ግብር የሰለጠኑ ናቸው፤ የተማሩትን በተግባር እንዲህ አሳይተዋል።
Read Moreየሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የዘርፎች አፈፃፀም ግምገማን አጠናቆ የተጠሪ ተቋማትን አፈፃፀም መገምገም ጀምሯል፡፡ በዚህም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል እንደገለጹት ኢንስቲትዩቱ የጀመራቸው የሪፎርም ተግባራት ተስፋ ሰጪ ናቸው፡፡
Read More
Recent Comments