ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ በየዓመቱ የሚያዘጋጀው ይህ ሁነት ዘንድሮ ከሚያዝያ 21-22/2017 ዓ.ም የተለያዩ መርሐ ግብሮች የተካተቱበት ሲሆን የስራ ቅጥር አውደርዕይ፣ የምርምር ኮንፍረንስ እና ለአሸናፊዎች ጥሩ ሽልማት የሚያስገኝ የክህሎት ውድድር ይካሄዳል። ኢንስቲትዩቱ የቀድሞ ሰልጣኞች በዚህ ዝግጅት ላይ እንዲሳተፉ ግብዣውን ያቀርባል።

ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et