የቱሪዝም ማስልጠኛ ኢንስቲትዩት ከ 57 ዓመታት በላይ በሆቴልና ቱሪዝም ሙያ ዘርፎች ስልጠና በመስጠት የሚታወቅ አንጋፋ ተቋም ነው። ኢኒስቲትዩቱ፦ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው ኢንስቲትዩቱ ISO 21001:2018 እውቅና አግኝቷል፣

ብቁ አሰልጣኞችና የጥራት ወርክሾፖች አሉት፣ ተግባር ተኮር ስልጠና ይሰጣል፣ በእንግሊዘኛ፣ በፈረንሳይኛ፣ በአረቢኛ እና በጀርመንኛ ቋንቋዎች ትምህርት ይደረጋል፣ ብዙ ሰልጣኞችን በሥራ ዓለም ስኬታማ ያደረገ ታላቅ ተቋም ነው። ኢንስቲትዩቱ በዚህ ዓመት ከትምህርትና ስልጠና ባገኘው እውቅና መሰረት በዲግሪና በደረጃ በሆቴልና በቱሪዝም ዘርፎች ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል። በዚህም፦ ለቀን መርሃ ግብር ሰልጣኞች
• በ2016 እና 2017 የ12ኛ መልቀቂያ ፈተና ውጤት የዲግሪ መግቢያ ያላቸው
• የቴክኒከና ሙያ ስልጠና ለመከታተል የሚያበቃውን መስፈርትን የሚያሟሉ
በ2018 ዓ.ም በመደበኛው መርሃ ግብር የምንሰጣቸው የስልጠና ዓይነቶች
#Level 4
Front Office
House Keeping
Food & Beverage Control
Food & Beverage Service
Tour Guide
Pastry & Bakery
#Level 5
Culinary Art
Tour Operation
ለማታና ቅዳሜ እና እሁድ ሰልጣኞች
#Level 6 (የመጀመሪያ ዲግሪ)
Culinary Art
Event Management
Hotel Management
Tourism Management
የመመዝገቢያ ክፍያ – 200 ብር
2 ጉርድ ፎቶ
የ12ኛ እና የ8ኛ ክፍል ውጤት ካርድ (ኦሪጅናል እና ፎቶኮፒ)
የመግቢያ ፈተናና የተርም ክፍያ ጊዜ በቀጣይ ይገለጻል።
አድራሻ፦ሜክሲኮ ከኬኬር ህንፃ ዝቅ ብሎ
የቱሪዝም ማስልጠኛ ኢንስቲትዩት
መስከረም 20/2018 ዓ.ም ፤
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር