ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት “ቱሪዝም ለዘላቂ ለውጥ በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ያለውን የዓለም ቱሪዝም ቀን ለማክበር በባሌ ዞን አስተዳደር ከባለድርሻ አካላቱ ጋር ተገኝቷል።
ባሌ ስንደርስ ሀዳስንቄዎች እና አባገዳዎች አቀባበል አድርገውልናል።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et

Recent Comments