ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የ2018ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአካባቢው ለሚኖሩ አቅመ ደካሞች እና ለኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች ማዕድ አጋራ፡፡
የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ እንደተናገሩት ይህን አነስተኛ የእንኳን አደረሳችሁ ስጦታ የደረግነው አብሮነታችንን ለመግለጽ ነው ብለዋል፡፡
ማዕድ ማጋራቱን ከቂርቆስ ከ/ከተማ ወረዳ 11 የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተው ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ቱማኢ ጳጉሜን 5/2017 ዓ.ም
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et

Recent Comments