“የሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ተጠሪ ተቋም የሆነው የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የዓለም አቀፍ የትምህርትና ስልጠና ሥራ አመራር ሥርዓት ማረጋገጫ አግኝቷል። ይህ ማረጋገጫ ኢንስቲትዩቱ ከዓለም አቀፍ ደረጃ ጋር የተጣጣመ የላቀ ሥልጠና፣
ምርምርና የማማከር አገልግሎት እንዲሰጥ ያስችለዋል። በተጨማሪም ዜጎች ከተቋሙ ቀልጣፋ፣ ተደራሽና ፍትሐዊ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ ” የሚል መልእክት አስተላልፈዋል።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et

Recent Comments