ቱ ማ ኢ ህዳር 27/2018 ዓ.ም ከታንዛኒያ INSTITUTE OF ACCOUNTANCY ARUSHA ተቋም የመጡ የልዑካን ቡድን አባላት የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ። የልዑካን ቡድኑን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ተቀብለው በጋራ ተወያይተዋል።አቶ ጌታቸው በውይይቱ እንደገለጹት ከታንዛንያ የቱሪዝም ኮሌጅ ጋር
Read Moreቱ.ማ.ኢ ህዳር 22/2018 ዓ.ም የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የጣሊያን የምግብ ሳምንትን በማስመልከት ለኢንስቲትዩቱ አሰልጣኝ ሼፎችና የምግብ ዝግጅት ሰልጣኞች ከጣሊያን በመጡ ሼፎች ስልጠና ተሰጥቷል።የምግብ ስልጠናውን የሰጡት ጣሊያናዊው ሼፍ ኤሊያ ግሪሎቲ እና ሼፍ ፓትሪዞ የሰጡ ሲሆን ይህ የልምድ ልውውጥ የጣሊያንን የምግብ አሰራር እና
Read Moreቱ ማ ኢ ህዳር 21/2018 ዓ ምቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሆቴልና በቱሪዝም ዘርፍ የትብብር ስልጠና ለሚሰጡ የኢንዱስትሪ ባለቤቶች እና ባለሙያዎች ጋር በተካሄደ የምክክር መድረክ እንደተገለጸው ኢንስቲትዩቱ ለትብብር ስልጠና የሚልካቸውን ሰልጣኞች በየጊዜው መገምገም እና መረጃ መለዋወጥ ጥሩ ተሞክሮ መሆኑ ተገልጿል።
Read Moreቱ ማ ኢ ህዳር 20/2018 ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የሆቴልና ቱሪዝም ባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር ስልጠና የ2017 ዓ ም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል።የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ መድረኩን ሲከፍቱ እንደገለፁት በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የትብብር ስልጠና ጉልህ አስተዋጽኦ የነበራቸው ከ 140 በላይ ድርጅቶች የተሳተፉበት መድረክ መሆኑን ጠቅሰው
Read Moreቱ.ማ.ኢ ህዳር 20/2018 ዓ ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በትብብር ስልጠና በጋራ እየሰሩ ለሚገኙ የሆቴልና የቱሪዝም ዘርፍ ባለሙያዎች በመደመር መንግሥት ስለቱሪዝም የተገለጸውን ክፍል ከኢዱስትሪ ጋር በማገናኘት መረጃ አቅርበዋል። በመደመር መንግስት ቱሪዝም ሀገርን የመግለጽ መድረክ ነው ብለዋል። በለውጡ መንግስት ቱሪዝም የኢኮኖሚ ምሶሶ ሆኖ ተዋቅሯል፤
Read More
Recent Comments