ከክርክር ወደ ምክክር

September 02, 2026
ከክርክር ወደ ምክክር

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አገራዊ የምክክር መድረክ በሁለተኛ ቀኑ የዘርፎችን አፈፃፀም በመገምገም ቀጥሎ ውሏል፡፡
በዚህም የአሠሪና ሠራተኛ ዘርፍ የአምስት ዓመታት አፈጻጸም፣ ስኬቶችና ቀሪ ፈተናዎችን በመገምገም የቀጣይ ዘመን የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ መክሯል።
በመድረኩ ማህበራዊ ምክክር፣ የአሠሪና ሠራተኛ ግንኙነት፣ የሥራ ሁኔታ ቁጥጥር፣ የሠራተኞች መብትና ደህንነት እንዲሁም የውጭ ሥራ ስምሪት ላይ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል።
ነሀሴ 26/2018 ዓ.ም፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
Official Website: mols.gov.et
Facebook: https://web.facebook.com/MolsFDRE
Telegram: https://t.me/FDRE_MoLSofficial
TikTok: tiktok.com/@mols_official
Twitter / X: twitter.com/Jobs_ሚኒስቴር
WhatsApp: whatsapp.com/channel/0029VakCgcYI See less