ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፣ ከቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፣ ከአዲስ አበባ ልደታ ማንፋክቸሪንግ ኮሌጅ፣ ኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ፣ ለተወጣጡ አሰልጣኞች በዳቦ፣ ኬክ እና ፈጣን ምግብ ዝግጅት የሥራ ላይ ስልጠና ሰጠ፡፡ ሰልጣኞቹ ላለፉት 17 ቀናት ስልጠናቸውን ተከታትለው ዛሬ አጠናቀዋል፡፡
ኢንስቲትዩቱ ከመደበኛ ስልጠና ባሻገር በአጫጭር ስልጠና ከዳቦና ኬከ አና ከምግብ ዝግጅት ባሻገር ወደ መካከለኛው ምስራቅ ለሥራ ለሚሄዱ እህቶች በቤት አያያዝና ምግብ ዝግጅት እንዲሁም በህፃናት አያያዝና እንክብካቤ ስልጠና ይሰጣል።ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et

Recent Comments