ነሐሴ 19/2017 ዓ. ም ቱ .ማ. ኢ ከፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች ለተውጣጡ አሰልጣኞች በአራት የሙያ ዘርፍ የተግባር ስልጠና መስጠትጀመረ።ስልጠናውን ለመውሰድ ለተሰበሰቡት አሰልጣኞች ኦሬንተሽን በሚሰጥበት ወቅት የተገኙት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እንደገለጹት በሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ ሀገራችን

በሚፈልገው ጥራትና ብዛት የሰው ሀይል ለማፍራት የሁሉም ተቋማት በእኩል መስራት የሚጠበቅ መሆኑን በመግለጽ ስልጠናውን በትኩረት እንዲከታተሉ አሳስበዋል፡፡ስልጠናውን ለመውሰድ ለተሰበሰቡት አሰልጣኞች ኦሬንተሽን በሚሰጥበት ወቅት የተገኙት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እንደገለጹት በሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ ሀገራችን በሚፈልገው ጥራትና ብዛት የሰው ሀይል ለማፍራት የሁሉም ተቋማት በእኩል መስራት የሚጠበቅ መሆኑን በመግለጽ ስልጠናውን በትኩረት እንዲከታተሉ አሳስበዋል፡፡የተቋሙ ስልጠናና አቅም ግንባታ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ክብረት በበኩላቸው ከአዲስ አበባና ከተለያዩ ክልል ከተሞች የመጡ 120 ሰልጣኞች በአራት ዘርፍ በኩሉነሪ አርት ፣ በምግብና መጠጥ ቁጥጥር፣ በምግብና መጠጥ መስተንግዶ እና በቱሪዝም ዘርፎች ከዛሬ ጀምሮ ለአስራ አምስት ቀናት በተቋሙ አሰልጣኞች ስልጠናው እንደሚሰጥ ተናግረዋል።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et