የአሰልጣኞች የሥራ ላይ ስልጠና መስጠት ተጀመረ

ነሐሴ 19/2017 ዓ. ም ቱ .ማ. ኢ ከፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች ለተውጣጡ አሰልጣኞች በአራት የሙያ ዘርፍ የተግባር ስልጠና መስጠትጀመረ።ስልጠናውን ለመውሰድ ለተሰበሰቡት አሰልጣኞች ኦሬንተሽን በሚሰጥበት ወቅት የተገኙት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እንደገለጹት በሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ ሀገራችን

Read More

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በለውጥ ጎዳና… ቱ.ማ.ኢ ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በሆቴልና ቱሪዝም ሙያዎች በማሰልጠን፣ የማማከከር አገልግሎት በመስጠትና ለዘርፉ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር ሥራዎችን በማካሄድ ለሀገራችን ቱሪዝም እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እየተወጣ ይገኛል፡፡

Read More

ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ ከቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር ለመስራት የጋራ ስምምነት ተፈራረመ፡፡

ቱ.ማ.ኢ ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በስልጠና ፣በጥናትና ምርምር እንዲሁም በቦንጋ ከተማ የሚገኙትን ሆቴሎች አቅም ለመገንባት የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሆቴልና ቱሪዝም ሙያዎች ስልጠና ከሚሰጡ ኮሌጆች ጋር የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ፣

Read More

ለአሰልጣኞች የሥራ ላይ ስልጠና ተሰጠ ቱ .ማ .ኢ ነሐሴ 14/2017 ዓ ም

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፣ ከቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፣ ከአዲስ አበባ ልደታ ማንፋክቸሪንግ ኮሌጅ፣ ኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ፣ ለተወጣጡ አሰልጣኞች በዳቦ፣ ኬክ እና ፈጣን ምግብ ዝግጅት የሥራ ላይ ስልጠና ሰጠ፡፡ ሰልጣኞቹ ላለፉት 17 ቀናት ስልጠናቸውን ተከታትለው ዛሬ አጠናቀዋል፡፡

Read More

ከቢሾፍቱ ከተማ ቱሪዝም ኮሚሽን ጽ/ቤት ጋር በመሆን በአረንጓዴ ሀይቅ አካባቢ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተካሄደ ።

ቱ.ማ.ኢ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሠራተኞችና የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን ጽ/ቤት ጋር በመሆን በከተማዋ አቅራቢያ በሚገኘው አረንጓዴ ሀይቅ አካባቢ ችግኝ ተክለዋል።

Read More