ክብርት ሙፈሪሃት ካሚል

“የሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ተጠሪ ተቋም የሆነው የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የዓለም አቀፍ የትምህርትና ስልጠና ሥራ አመራር ሥርዓት ማረጋገጫ አግኝቷል። ይህ ማረጋገጫ ኢንስቲትዩቱ ከዓለም አቀፍ ደረጃ ጋር የተጣጣመ የላቀ ሥልጠና፣

Read More

ጥራት… ለልህቀት…

የሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ተጠሪ ተቋም የሆነው የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የዓለም አቀፍ የትምህርትና ስልጠና ሥራ አመራር ሥርዓት ማረጋገጫ አግኝቷል። ይህ እውቅና ለኢንስቲትዩቱ ብቻ ሳይሆን፣ ለሀገራችን የክህሎት ልማትና የቱሪዝም ዘርፍም አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ትልቅ ስኬት ነው።

Read More

ኢንስቲትዩቱ የ2018ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ፡፡

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የ2018ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአካባቢው ለሚኖሩ አቅመ ደካሞች እና ለኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች ማዕድ አጋራ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ እንደተናገሩት ይህን አነስተኛ የእንኳን አደረሳችሁ ስጦታ የደረግነው አብሮነታችንን ለመግለጽ ነው ብለዋል፡፡

Read More

ኢንስቲትዩቱ ደረጃ ስድስት ስልጠና መስጠት የሚያስችል ስርዓተ ትምህርት አዘጋጅቶ በባለድርሻ አካላት አስገመገመ።

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውን የኩሉነሪ አርትና የኢቨንት ማኔጅመት በደረጃ ስድስት/ዲግሪ ስልጠና መስጠት የሚያስችል ስርዓተ ትምህርት አዘጋጅቶ በባለድርሻ አካላት ተገምግሟል።

Read More

ኢንስቲትዩቱ በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና ተሰጠው።

ቱ.ማ.ኢ ነሀሴ 24/2017ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ላለፉት 57 ዓመታት በሀገራችን የቱሪዝምና ሆስፒቲሊቲ ዘርፍ በስልጠና በጥናትና ምርምር፣ እንዲሁም ማማከር ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና ተሰጠው።

Read More