የተከበሩ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ የሰው ሀብት ልማት፣ሥራ ሥምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባው የሥራና ክህሎትሚኒስቴርን የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ተመልክቷል፡፡የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ሪፖርቱን ያቀረቡ ሲሆን የምክር ቤት አባላቱ ላነሷቸው ጥያቄዎችም ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
Read Moreየቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የሥራ አመራር ቦርድ አባል የሆኑት ዶ/ር ፍትህ ወ/ሰንበት እ.ኤ.አ በ29/03/2025 በኮትዲቯር አቢጃን ለአምስተኛ ጊዜ በተካሄደው የኢንተርናሽናል አፍሪካን ቢውልደርስ ኮንፈረንስ ፕሮግራም የደብል ኦስካር ተሸላሚ በመሆናቸው የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አመራርና ሰራተኞች የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል፡፡
Read Moreበዘጠኝ ወራት ውስጥ 3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ገልጸዋል፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርን የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የዳመጠ ሲሆን፤ የምክር ቤት አባላት በርካታ ጥያቄዎች አቅርበው ሚኒስትሯ ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
Read Moreአዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰመር ካምፕ እና በክኅሎት ኢትዮጵያ መርሐ-ግብር የተሠሩ የፈጠራ ውጤቶች የክኅሎት ባንክ ተከፍቷል። ባንኩን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል መርቀው መክፈታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ በክኅሎት ባንኩ የሚገኙት የፈጠራ ውጤቶች ባለፈው ዓመት የሰመር ካምፕ ፕሮግራም እንዲሁም በዘንድሮ የክኅሎት ኢትዮጵያ ተሳታፊዎች የተሠሩ እና እየተሠሩ ያሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡
Read Moreበውይይቱ የኢትዮጵያ ሆቴልና ቱሪዝም አሰሪዎች ፌደሬሽን፣ የኢትዮጵያ ቱር ኦፐሬተርስ ማህበር፣ የአዲስ አበባ ሆቴል ባለንብረቶች ማህበር እና የታልቅ ኢትዮጵያ አስጎብኝዎች ማህበር ፕሬዝዳንቶች የተገኙ ሲሆን በመስኩ በትብብር መስራት የሚያስችሉንን ጉዳች ተመልክተናል፡፡
Read Moreቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት እና የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን በሥልጠና፣ በጥናትና ምርምር እና በማማከር አገልግሎት አብሮ ለመስራት የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ ኢንስቲትዩቱ በዘርፉ ካለው የረጅም ዓመታት ልምድ በስልጠና፣ በጥናትና ምርምር እና በማማከር አገልግሎት ከተለያዩ ተቋማት ጋር እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው ከቱሪዝም ኮሚሽኑ ጋር ተባብሮ መስራት እንደ ክልልም ሆነ በሀገር ደረጃ…
Read Moreቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ባለፈው አንድ ዓመት ሲያደርግ የነበረውን የኢንስቲትዩቱ አግልግሎት ሪፎርም ዝግጅት ምዕራፍን በማጠናቀቅ ወደ ተግባር መግባቱን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ ገለጹ ።
Read Moreክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማቱ አመራርና ሠራተኞች የሀገራዊ ለውጡን 7ኛ ዓመት በማስመልከት “ትናንት፣ ዛሬና ነገ ለኢትዮጵያ ልዕልና” በሚል መሪ ሃሳብ የፓናል ውይይት አካሂደዋል።
Read Moreክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልየሥራና ክህሎት ሚኒስትር የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ የለውጡን 7ኛ ዓመት በማስመልከት “ትናንት፣ ዛሬና ነገ ለኢትዮጵያ ልዕልና” በሚል መሪ ሃሳብ ውይይት አካሂደዋል። በመድረኩ ባለፉት ሰባት ዓመታት በፖለቲካ፣
Read Moreአቶ እስኪንድር ውብሸት የኢንስቲትዩቱ የቀድሞ ተማሪየቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የቀድሞ ሰልጣኝ አቶ እስኪንድር ውብሸት ከ40 ዓመታት የውጭ ሀገር ቆይታ ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ትምህርት ቤታቸው ላደረገላቸው ውለታ በሆቴል ዘርፍ ተግባርን መሰረት ያደረገ ስልጠና ለመስጠት የሚያስችል ሁለት መጽሐፍ ለኢንስቲቲዩቱ አስረክበዋል።
Read More
Recent Comments