ቱ ማ ኢ ጥር 15/2018 ዓ ምበቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከዓለም ባንክ ድጋፍ EASTIRP ፕሮጀክት ግዥ ሥርዓቱ ወደ ኤሌክትሮኒክስ በመቀየሩ ሥራው ለሚመለከታቸው ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ነው።ስልጠናውን የከፈቱት የተቋሙ የሥራ አመራርና አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ እንደገለፁት ከዚህ በፊት የነበረውን የግዥ ሥራ ጫና የሚቀንስና የጊዜና ጉልበት ቆጣቢ የሆነውን ሲስተም ሥራው የሚመለከታቸው ባለሙያዎች…
Read Moreፌ.ቱ.ማ.ኢ ጥር 14/2018 ዓ ምየፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሠራተኞች የአብሮነት ቀንን በጉለሌ እፀዋት ማዕከል በጉብኝትና በሌሎች ፕሮግራሞች እያከበሩ ነው። በፕሮግራሙ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እንደተናገሩት የሠራተኞች አብሮነት ቀንን ማክበር እንደተቋም፣ እንደ ሀገር ያሉንን የጋራ እሴቶች ለማጠናከር እድል ይፈጥርልናል ብለዋል።አቶ ጌታቸው አያይዘውም በአዲስ አበባ የሚገኘው የእጸዋት ማዕከል የኢኮ ቱሪዝም መዳረሻ በመሆኑ…
Read Moreቱማኢ ታህሳስ 25/2025 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲቲዩት ከአዲስ አበባ ሆቴል ባለንብረቶች ማህበር ጋር በመተባበር፣ በከተማዋ ለሚገኙ ሆቴሎች የአገልግሎት አሰጣጥ ብቃታቸውን የሚያሳድግ የማማከር አገልግሎት መስጠት ጀመረ። አገልግሎት አሰጣጡን አስመልክቶ የኢንስቲትዩቱ የጥናትና ምርምር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታሰብ ስዩም እና የአዲስ አበባ ሆቴል ባለንብረቶች ማህበር ፕሬዝዳንት ወ/ሮ አስቴር ሰለሞን በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
Read Moreቱ ማ ኢ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አዲስ ለገቡ መደበኛ ሰልጣኞች የኤች አይቪ ኤድስ መከላከል እና የስነ ተዋልዶ ጤና አጠባበቅ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከጤና ሚኒስቴር ኤች አይቪ ኤድስ መከላከል ክፍል በመጡ ባለሙያ ወ/ሪት ህይወት ሽብሩ ተሰጥቷል፡፡በስልጠናው ለተገኙ ሰልጣኞች እድሜያቸውን መሰረት ያደረገ የኤች አይቪ ኤድስ ተጋላጨነትን መከላከል የሚያስችል ሰነድ ወ/ሪት ህይወት ያቀረቡ ሲሆን በ2024/2025…
Read Moreታህሳስ 17/2018 ዓ ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የላቀ ደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ ከተቋም ባለፈ ለመስራት ቀድሞ የተቋሙ ባለሙያዎችና ሠራተኞች ግንባር ቀደም ሆኖ እንዲገኙ ሁለተኛው ዙር ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል። ለባለሙያዎች እና ሰራተኞች በሚሰጠው ስልጠና የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የተቋሙ ስልጠና እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ክብረት ተቋማችን እንደሀገር በስልጠና በምርምርና ማማከር ዘርፍ በISO 21001:2018…
Read More
Recent Comments