የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አመራርና ሠራተኞች 19ኛውን ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን አከበሩ፡፡

October 14, 2026
የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አመራርና ሠራተኞች 19ኛውን  ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን አከበሩ፡፡

ጥቅምት 2/2019 ዓ. ም
ቱማኢ
«ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን» በሚል መሪ የተከበረ ሲሆን የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ማክበር የጋራ ታሪካችንን፣ ሉዓላዊነታችንና በልዩነቶቻችን መካከል በጋራ የመቆም አቅማችንን የሚያስታውስ የብሔራዊ አንድነታችን ምልክት የሆነንን ማክበር ነው ተብሏል፡፡
የሰንደቅ ዓላማ ቀን በየዓመቱ ጥቅምት በገባ የመጀመሪያ ሳምንት ሰኞ እንደሚከበር መደንገጉ ይታወሳል፡፡
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
http://tiktok.com/@ftti_official See less